最新搜索

Alpha And Omega - Etsegenet Mekonnen.lrc

LRC歌词 下载
[00:00.000] 作曲 : Etsegenet Mekonnen Tadesse
[00:08.274]ድምፁ እንደ ቢዙ ዉሃዎች ድምፅ ይመስላል
[00:16.577]ነፍስን እንደ ጅረት በህይወት ቃል ያርሳል
[00:24.898]እግሮቹ በእሳት የነጠረ ናስ ይመስላሉ
[00:33.166]በፅድቅ በእውነት መንገድ በሰላም ይመራሉ
[00:42.104]አልፋ ነው ኦሜጋ
[00:50.354]ያለ የነበረ የሚኖር እርሱ ነው
[00:59.083]አልፋ ነው ኦሜጋ
[01:07.862]ያለ የነበረ የሚኖር እርሱ ነው
[01:23.446]አይኖቹ እንደ እሳት ነበልባል ያበራሉ
[01:31.890]ልብን ኩላሊትን የነብስን ጥልቅ ያያሉ
[01:40.047]ከፊቱ የሚደበቅ የሚሰወር ምንድነው
[01:48.581]ድብቅ ሁሉ ግጥ ጨለማው ብርሃን ነው
[01:57.132]አልፋ ነው ኦሜጋ
[02:05.195]ያለ የነበረ የሚኖር እርሱ ነው
[02:13.641]አልፋ ነው ኦሜጋ
[02:21.948]ያለ የነበረ የሚኖር እርሱ ነው
[02:47.477]ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ
[02:55.766]ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ
[03:04.249]ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ
[03:12.563]ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ
[03:20.645]አልፋ ነው ኦሜጋ
[03:29.349]ያለ የነበረ የሚኖር እርሱ ነው
[03:36.955]አልፋ ነው ኦሜጋ
[03:45.533]ያለ የነበረ የሚኖር እርሱ ነው
[03:53.751]አልፋ ነው ኦሜጋ
[04:02.114]ያለ የነበረ የሚኖር እርሱ ነው
[04:10.601]ያለ የነበረ የሚኖር እርሱ ነው
[04:18.936]ያለ የነበረ የሚኖር እርሱ ነው
[04:27.492]ያለ የነበረ የሚኖር እርሱ ነው
文本歌词
作曲 : Etsegenet Mekonnen Tadesse
ድምፁ እንደ ቢዙ ዉሃዎች ድምፅ ይመስላል
ነፍስን እንደ ጅረት በህይወት ቃል ያርሳል
እግሮቹ በእሳት የነጠረ ናስ ይመስላሉ
በፅድቅ በእውነት መንገድ በሰላም ይመራሉ
አልፋ ነው ኦሜጋ
ያለ የነበረ የሚኖር እርሱ ነው
አልፋ ነው ኦሜጋ
ያለ የነበረ የሚኖር እርሱ ነው
አይኖቹ እንደ እሳት ነበልባል ያበራሉ
ልብን ኩላሊትን የነብስን ጥልቅ ያያሉ
ከፊቱ የሚደበቅ የሚሰወር ምንድነው
ድብቅ ሁሉ ግጥ ጨለማው ብርሃን ነው
አልፋ ነው ኦሜጋ
ያለ የነበረ የሚኖር እርሱ ነው
አልፋ ነው ኦሜጋ
ያለ የነበረ የሚኖር እርሱ ነው
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ
አልፋ ነው ኦሜጋ
ያለ የነበረ የሚኖር እርሱ ነው
አልፋ ነው ኦሜጋ
ያለ የነበረ የሚኖር እርሱ ነው
አልፋ ነው ኦሜጋ
ያለ የነበረ የሚኖር እርሱ ነው
ያለ የነበረ የሚኖር እርሱ ነው
ያለ የነበረ የሚኖር እርሱ ነው
ያለ የነበረ የሚኖር እርሱ ነው